የ Windows 10 እገዛ

የተለካ ግንኙነት ምንድን ነው?

የተለካ ግንኙነት ምንድን ነው?

የተለካ ግንኙት ከእሱ ጋር የተቆራኘ የውሂብ ገደብ ያለው የበይነመረብ ግንኙነት ነው። ተንቀሳቃሽ ውሂብ ግንኙነቶች በነባሪ እንደ የተለካ ግንኙነት የተቀናበሩ ናቸው። Wi-Fi አውታረመረብ ግንኙነቶች ወደ ተለካ ግንኙነት ሊቀናበሩ ይችላሉ፣ ነገር ግን በነባሪ አይደሉም። አንዳንድ መተግበሪያዎች እና ባህሪዎች በ Windows ውስጥ የእርስዎን የውሂብ አጠቃቀም ለመቀነስ በተለካ ግንኙነት ላይ በተለየ መልኩ ጸባይ ያሳያሉ።


የ Wi-Fi አውታረመረብ ግንኙነትን እንደ ተለካ ግንኙነት ለማቀናበር፦
ይምረጡ ጀምር > የክንውን አውዶች > አውታረመረብ እና በይነመረብ።
ይምረጡ Wi-Fi > የላቁ አማራጭች > እንደ ተለካ ግንኙነት ያቀናብሩ።

Exit mobile version