የ Windows 10 እገዛ

ጠንካራ የይለፍ ቃል እንዴት መፍጠር ይቻላል

ጠንካራ የይለፍ ቃል ይፍጠሩ

ጠንካራ የይለፍ ቃላት ፈቃድ ያልተሰጣቸው ሰዎች ፋይሎችን፣ ፕሮግራሞችን እና ሌሎች ግብዓቶችን እንዳይደርሱ ለመከላከል ያግዛሉ እና ለመገመት ወይም ለመስበር አስቸጋሪ መሆን አለባቸው። ጥሩ የይለፍ ቃል፦
ቢያንስ ርዝመቱ ስምንት ቁምፊዎች ነው
የእርስዎን ተጠቃሚ ስም፣ እውነተኛ ስም ወይም የኩባንያ ስም አይዝም


የተሟላ ቃልን አይዝም
ከዚህ ቀደም ከነበሩት የይለፍ ቃላት በጣም የተለየ ነው
ዓቢይ ሆሄ ፊደላትን፣ ንዑስ ሆሄ ፊደላትን፣ ቁጥሮችን እና ምልክቶችን ይይዛል።

Exit mobile version