ስለ Groove እገዛ ለማግኘት፣ በተግባር አሞሌ ላይ በፍለጋ ሳጥን ውስጥ የእርስዎን ጥያቄ ያስገቡ። ከ Cortana ወይም ከ Bing መልሶችን ያገኛሉ

የ Windows 10 እገዛ ጦማር
የእርስዎን አታሚ በዝርዝሩ ውስጥ ማግኘት አልቻሉም? እንደበራ እና ከተመሳሳይ Wi-Fi አውታረ መረብ ጋር በስልክዎ ላይ እንድተገናኘ ያረጋግጡ። አሁንም ድረስ ሊያገኙት የማይችሉ ከሆነ፣ አታሚዎ የሚከተለውን እንደሆነ ያረጋግጡ ከ Windows 10 Mobile ጋር ተኳዃኝ