ከ xbox ጋር windows 10 ላይ እገዛ ያግኙ

የመጫንና የመጠቀም መብቶች፤ የሚያልፍባቸው ጊዜ። ከ Windows ማከማቻ ላወረዷቸው መተግበሪያዎች: (ሀ) መተግበሪያውን በ Windows መሳሪያ ላይ ወይም የ Windows ማከማቻን ለመገልገል ከሚጠቀሙት የ Microsoft መለያ ጋር የተዛመዱ መሳሪያዎች እና (ለ) የመተግበሪያው የመሳሪያ ገደብ በማከማቻው ውስጥ ይታያል ወይም ለተወሰኑ ከ Xbox ኮንሶል ላይ ለወረዱ መተግበሪያዎች Xbox Live የአጠቃቀም ደንቦች። ከ Xbox ማከማቻ ውስጥ ላወረዷቸው መተግበሪያዎች በ Xbox Live የአጠቃቀም ደንቦች ውስጥ በተብራራው መሰረት መተግሪያውን በXbox ኮንሶል ላይ ሊጭኑትንና ሊጠቀሙት ይችላሉ። Microsoft በማንኛውም ጊዜ የ Xbox Live የአጠቃቀም ደንቦችን የማስተካከል መብት አለው።

የፈቃድ ደንቦች። በተገቢው ማከማቻ ውስጥ የሚገኘውን የእያንዳንዱን መተግበሪያ አታሚ ለይተን እናውቃለን። በእነዚህ ደንቦች መጨረሻ ላይ ያሉት መደበኛ የመተግበሪያ ፈቃድ ውሎች (“SALT”) ከመተግበሪያው ጋር የተለዩ የፈቃድ ደንቦች ካልቀረቡ በስተቀር ከ Windows ማከማቻ ውስጥ ወይም ከ Xbox ማከማቻ ውስጥ ያወረዷቸውን መተግበሪያዎች አጠቃቀምዎን በተመለከተ በእርስዎና በመተግበሪያው አዘጋጅ መካከል የተገባ ስምምነት ነው። በ Office ማከማቻ በኩል የወረዱ መተግበሪያዎች በ SALT የሚገዙ ሲሆን ተፈጻሚ የሚሆኑ የተለዩ ፈቃዶች አሉት። የእነዚህ ደንቦች ክፍል 5 በማከማቻ በኩል ለተገኙ ማናቸውም ሶስተኛ ወገን መተግበሪያዎችና አገልግሎቶች ተፈጻሚ ይሆናሉ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *