በ windows 10 ውስጥ ዝማኔዎችን ፈትሽ

Windows 10 ን አዘምን

Windows 10 በተወሰነ ክፍለ ጊዜ ልዩነት ዝማኔዎችን ስለሚፈትሽ እርስዎን ይህን ማድረግ አያስፈልግዎትም። ዝማኔ በሚገኝበት ጊዜ፣ በራስሰር ይወርድ እና ይጫናል – በዚህም መንገድ ከቅርብ ጊዜዎቹ ባህሪዎች ጋር የእርስዎ ፒሲ እንደዘመነ ይቆያል።


አሁን ላይ ዝመኔዎችን ለመፈተሽ፣ ወደ የክንውን አውዶች > ዝማኔ እና ደህንነት > Windows Update፣ ይሂዱ እና ማዘመኛዎች ለማግኘት ፈትሽ የሚለውን ይምረጡ። Windows Update የእርስዎ ፒሲ እንደ ዘመነ ነው ካለ፣ አሁን ላይ የሚገኙት ሁሉም ዝማኔዎች አልዎት።

One thought on “በ windows 10 ውስጥ ዝማኔዎችን ፈትሽ”

  1. We offer a wide range of certified pharmaceutical products for various needs.
    This website ensures fast and secure delivery to your location.
    Each medication comes from licensed pharmaceutical companies so you get authenticity and compliance.
    You can explore our online store and place your order hassle-free.
    Need help? Customer service is ready to assist you 24/7.
    Prioritize your well-being with our trusted e-pharmacy!
    https://www.apsense.com/article/842137-nizagara-for-sale-the-ultimate-buyer-s-guide.html

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *