በፋይል ኤክስፕሎረር ውስጥ እገዛ
የእገዛ ርዕሰ ጉዳዮች
ስለ ፋይል ኤክስፕሎረር ተዘውትረው ለሚጠየቁ ለተወሰኑ ጥያቄዎች ምላሾች እነሆ፦
ፈጣን መዳረሻን እንዴት አድርጌ ብጁ ማድረግ እችላለሁ?
OneDrive በ Windows 10 ውስጥ እንዴት ይሰራል?
የእኔ ቤተ ማከማቻዎች የት ናቸው?
ከዚህ የተለየ ነገርን እየፈለጉ ከሆኑ፣ ሌሎች የፋይል ኤክስፕሎረር ርዕሰ ጉዳዮችን ይፈትሹ።
እገዛ በ Windows 10 ውስጥ
![በ windows 10 ውስጥ ለፋይል ኤክስፕሎረር እገዛ ያግኙ](https://win10.support/wp-content/uploads/2016/01/1fdc0f893412ce55f0d2811821b84d3b-2.jpg)
በፍለጋ ሳጥኑ ውስጥ ጥያቄ ወይም ቁልፍ ቃል ያስገቡ እና ከ Microsoft፣ ከድር እና ከ Cortana መልሶችን ያገኛሉ።